Quantcast
Channel: Oromia
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1918

#OromoProtests, September 4, 2016

$
0
0

Odeessa Qilinxoo
1-Mana hidhaa Qiliinxoo keessatti ibidda guddaa ka’een manneen hidhaa zoonii 1, zoonii 2fi zoonii 3 jedhamuun beekaman guutummaa guutuutti barbaddaayanii jiru. Hidhamtootiin ibidda jalaa baafachiif baqatan 22 ol rasaasa waraana wayyaanee amanamoo eegumsarra jiraniin rukutamanii lubuunsaanii battalumatti dabree jiraachuu odeessi achi keessaa argatne mul’isa.
Waraana wayyaanee amanamoo hidhamtoota lubbuu baafachuuf dhukaasaniifi waraana lubbuun hidhamtootaa kun baraaramuu qaba jedhan jidduutti wal dhabdee ka’een qawwee walitti garagalchanii lolli guddaan gaggeeffamee waraanni 20 ol ta’an madaaya’nii kan Hospitaaa Xoor hayilochitti geeffaman yoo ta’u kan lubbuunsaanii dabres jira. /Waraana lubbuunsaanii dabre akka malee dhoksaa waan jiraniif baay’ina isaanii ammaaf mirkaneeffatuun hindanda’amne/
Manni hidhaa kun eegumsa jabaa waraana wayyaanee jala waan jiruuf ka’umsi ibidda kanaas isaanuma ta’a malee qaamni biraan bakka biraa irraa dhufee tarkaanfii kana fudhachuu hindanda’u!
Kun kanaan otoo jiruu maqaaleen hidhamtoota siyaasaa wareegamtootaa kanneenii amaaf ba’uu baatus, Manni hidhichaa zoonii garagaraatiin kan qoodame yeroo ta’u toora zoonii 7,8,9…bakka Baqqalaa Garbaa, Olbaanaa Lalisaa, Bullaallaa, Dajanee Xaafaanfaa jiranitti ibiddi kun hin qabatiin hafeera jedhama. Kanaafuu tarii isaankun akkaamii diinaan fudhatame kanarraa lubbuun ooluu akka danda’andha.
2-Gama kaaniin waraanni wayyaanee zoonii kaabaa Gondor jiru KIFILE XOORIIN 204 Uummata irratti hindhukaafnu jechuun hogganoota tigree irratti tarkaanfii fudhatee dhuma irratti yaada tokkoon waraanichi guutummaaguutuutti gara fincila uummataatti makamuudha namni achii bilbilaan nubeeksise. Keessaafuu waraanni ilmaan Oromoofi ilmaan Amaaraa achi keessa jiru murna Tigirootaa xiqqaa dominet godhee mootummaa didee adda bahee jira jedhameera. Via 
Oromo Sinbon


#OromoProtests-On 03 September 2016, the Qilinxoo prison guards shot and burned down over 80 political prisoners in their cells. Then they transported their corps to three hospitals in Finfinnee.
Until now, the identities of the prisoners have not been revealed but as information from an insider shows, it was prisoners in the first three cells that were shot and burned down.
================================
Fulbaana 3 bara 2016 yeroo manni hidhaa Qilinxoo gubachaa turetti, waardiyyooti akka hidhamtooti mana gubatu keessaa hin baane, kan bahan immoo akka rasaasaan rukutaman gochuun lubbuun namoota 80 akka darbu godhan. San booda reeffa namoota gubatanii fi rukutamanii gara manneen yaalaa sadii Finfinnee keessatti argamn geessan; haga yoonaatti eenyummana namoota ajjeefamanii hin himamne.

Akka keessa beektoti himanitti, hidhamtooti zoonii sadii keessa turan keessaa kanneen kutaalee sadii keessa turan gariin ibiddaan gubatan; gariin immoo rasaasaan ajjeefaman. Via Dhábasá W. Gemelal

14225549_10209226012879103_1726550959445888725_n


የቅሊንጦን ግድያ የፈፀሙት የትግራይ አጋዚዎች መሆናቸውን፤ የማረሚያ ቤቱ ፖሊስ ምስክርነት ሰጠ (ኢ.ኤም.ኤፍ)

14191955_10210143480254247_5039184246326511135_n(በቅሊንጦ እስር ቤት ውስጥ፤ ሆን ብለው እሳት በማስነሳት እስረኛውን ከትልቅ ማማ ላይ ሆነው ሲረሽኑ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች፤ የአጋዚ ወታደሮች እንደነበሩ የኦሮሞ ተወላጅ የሆነውና በወቅቱ ከግቢው እንዲወጣ የተደረገ አንድ የፖሊስ አባል ገለጸ። ይህ በቀጥታ ከጥበቃ አባል ፖሊስ የተላለፈ መልእክት ነው። በመንግስት በኩል ተገቢው ምርመራ ተደርጎ ይህንን የጅምላ ግድያ በፈጸሙ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ካልወሰደ፤ በእርግጥም ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ “ያለምህረት እርምጃ እንዲወሰድ መመሪያ ሰጥቻለሁ” ያሉት እንዲህ ላለው ግድያም ጭምር ነው ሊሆን እንደሚችል ይገመታል። ለማንኛውም የአይን ምስክሩ ፖሊስ ቃል ከዚህ በታች እንዳለ ቀርቧል።

“ዓርብ ማታ የማናውቀው አንዱ ትግርኛ ተናጋሪ ትግሬ መጣና ለተወሰኑ ሰዎች ቀጭን ትዕዛዝ አስተላልፎ ሄደ፡፡ ከዚያች ሰዓት ጀምሮ እኔ የማውቃቸው የኦሮሞ ፖሊሶች በሙሉ ከተመደቡበት ቦታ ተቀይረው ወደ ሌላ ከእስር ቤቱ ራቅ ወዳለ ቦታ ሄዱ፡፡

ዓርብ ሌሊት ለቅዳሜ አጥቢያ፤ በእስር ቤቱ ውስጥ አደጋ ሊፈጠር ስለሚችል ሁሉም የእስር ቤቱ የጥበቃ ሰራተኞች በተጠንቀቅ እንዲቆሙ የሚል ትዕዛዝ ተሰጠን፡፡ የእስር ቤቱ ወሳኝ የጥበቃ ቦታዎችና ማማዎች እንዳለ በአጋዚዎች እንዲሸፈን ተደረገ፡፡ እኔም ከሩቅ ከእስር ቤቱ ጥበቃ ውጭ በቅርብ ርቀት ላይ አከባቢውን ዱላ ብቻ ይዤ እንድቃኝ ተመደብኩ፡፡

ነገሩ ከወትሮው አዲስ ሆኖብን ግራ ቢገባንም ትዕዛዙን ለምን እንዴት ብለን እንኳን የመጠየቂያ እድል ስላልነበረን መመሪያውን ተቀብለን ቅዳሜ ጠዋት ደረሰ፡፡

አራት ሰዓት ሊሆን አካባቢ ትንሽ ግር ግርና ተኩስ ተጀመረ፡፡ በዚያን ሰዓት ምንም የእሳት ጭስም ሆነ ነበልባል አይታይም ነበር፡፡ እኔ ከሩቅ ሆኜ መንገደኞችን ከመከልከል ውጪ ጠጋ ብዬ ሁኔታውን ለማጤን እድሉ አልነበረኝም ነበር፡፡
ትንሽ እየቆየ ሲሄድ ተኩሱ በረታ! አሁን የእሳት ጪስ መታየት ጀመረ፡፡ ከጥበቃ ማማው ላይ የነበሩ አጋዚዎች ወደታች በቀጥታ ሲተኩሱ አየሁ፡፡

“ነገሩ ምንድነው?” ብዬ ጠጋ ማላት ጀመርኩ፡፡ አሁን እሳቱ እጅጉን እየነደደ መጣ፡፡ ቤት ውስጥ የነበሩ እስረኞች ራሳቸውን ለማዳንና ወደ ውጪ ለመውጣት መታገል ጀመሩ፡፡ ቃጠሎ በነበረበት አካባቢ በአብዛኛው ሁሉም እስረኞች በሚባል ደረጃ ከግቢ ሳይሆን ከእስር ቤቱ ውስጥ ወጥተው ተመልሰው እሳቱን ለማጥፋት ሲረባረቡ በአይኔ ተመልክቻለው፡፡ ትንሽ ቆይቶ በፍፁም ለማመን በሚያስቸግር ሁኔታ አዲስ ነገር ማየት ጀመርኩ፡፡

እሳቱን እያጠፉ ባሉ እስረኞች ላይ ካላይና ከታች አጋዚዎች የጥይት እሩምታ ማዝነብ ጀመሩ፡፡ እውነት ለመናገር አንድም እስረኛ ለማምለጥ ሙከራ ያደረገ አልነበረም። በቃ ብዙ እስረኞች በጥይት ተመተው መሬት ላይ ሲወድቁ አየሁ፡፡ ገሚሶቹ ጓደኞቻቸው በጥይት ተመተው መሬት ላይ ሲወድቁ ባዩ ጊዜ እራሳቸውን ለማዳን ተመልሰው ወደ እሳቱ ውስጥ በድንጋጤ የገቡም አሉ፡፡ ሌሎቹ በግቢው ውስጥ ከጥይቱ እሩምታ ለመሸሽ ወዲያና ወዲህ ሲሉ የተገደሉ ናቸው፡፡ እንዳልኩት በአብዛኛው የሞቱት እሳቱን እያጠፉ በነበረበት ወቅት ነው፡፡

የእሳት አደጋ ሰራተኞች የመጡት በጣም ቆይተው ብዙ ሰው አልቆ በአንቡላን ወደ ሆስፒታል መወሰድ ከተጀመረ በኋላ ነው፡፡ በኔ በኩል የሟቾች ቁጥር ሃያ እና ሰላሳ እንደተባለው ሳይሆን እጅግ በርካቶች ናቸው፡፡ በጣም የሚያሳዝነው በአብዛኛው የጥይቱ ሰለባ የሆኑት በዋህነት እሳቱን ለማጥፋት የተረባረቡ ምስኪን እስረኞች ናቸው፡፡ በሆነው ነገር በጣም አዝኛለሁ፡፡ በእውነት ምን እየተደረገ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም” በማለት በምሬት የአይን ምስክርነቱን ገልጿል – የቅሊንጦ ፖሊስ የነበረው የኦሮሞ ተወላጅ።

ይህን የአይን ምስክር ስለነ በቀለ ገርባ ተጠይቆ ሲመልስ፤ “እንደነ አቶ በቀለ ገርባ ያሉ ትልልቅ የፖለቲካ እስረኞች ከሌሎች ራቅ ብለው በብሎኬት የተሰራ ልዩ እስር ቤት ውስጥ ስለሚታሰሩ ለአደጋው ተጋላጭ የሚሆኑ አይመስለኝም” ሲል መልሷውል፡፡

ያም ሆነ ይህ ጎበዝ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያለኸው የሀገሬ ሰው፤ ወደዳችሁም ጠላቹህ ወያኔ በግልጽ ሙሉ ጦርነት አውጆብናል፡፡

የመረጃው ምንጭ፡ የቅሊንጦ ፖሊስ ሲሆን፤ ቃሉን ተቀብላ ያስተላለፈችው ኒሞና ራቢራ ናት። Via Ahmed Oromiyaa


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1918