Quantcast
Channel: Oromia
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1918

የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቀረቡ

$
0
0

የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።

Ce99sSoXEAA2jNy

አዲስ አበባ (VOA Amharic) — የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከሚወነጀለው የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔ ጀርባ ያለው የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውን ጉብኝት አርብ አጠናቅቋል።

በዚሁ ውሣኔ ወንፈስ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ለማስፈን እንዲከበሩና ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አስረድቻለሁ ሲሉ የቡድኑ ፕሬዝደንት ጂአኒ ፒኬላ ተናግረዋል።
BDBA70C4-E0B5-437D-AA1A-0D2319F08EAC_w600_r0_s
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከውን ዘገባ ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1918